Skip to content

Site Tools
Narrow screen resolution Wide screen resolution Auto adjust screen size Increase font size Decrease font size Default font size blue color
Amharic E-mail
Amharic E-mail
$249.00
Instant Cover Creator
Instant Cover Creator
$19.00
Instant Video Suite
Instant Video Suite
$29.00
Ethiopian cliparts
Ethiopian cliparts
$29.00
Geez for Newbies
Geez for Newbies
$29.00
You are here:
FREE FULLY FUNCTIONAL GEEZ SOFTWARE PDF Print E-mail
Written by Web master   
Saturday, 12 June 2004

Stop struggling  to use Geez software, especially if you are new to a computer.  Now you can "publish your own Ethiopian newsletter, create website, send e-mail, chat or build a database in Ethiopian languages for free!!!

We are ranked #1 on most major search engines. Do not take our word see it yourself by clicking here

 

 EFONT features:

  •  Unicode standard....

  • Includes Manual in e-book format..

  • Easily switch between Ethiopic and Latin language....

  • No additional training is necessary to learn to write in Amharic ....

  • Runs on Windows 2000, Window XP, Window Vista

  • Automatically start Efont software when you start your computer...

  • Ethiopic number computing...

  • Loaded with more features

  • No cut and paste

 

      

በኢንተርኔት በአማርኛ ቋንቋ ኢሜልና ቻት ማድረግ በነፃ ተጀመረ

የምስራች

እናስተዋውቃችሁ

በኢንተርኔት በአማርኛ ቋንቋ ኢሜልና ቻት ማድረግ በነፃ ተጀመረ

Amharicsoftwares.com 2000 ሚሊኒየምን ምክንያት በማድረግ በድሕረ ገጿ ላይ እንድ ልዩ ነገር የዛ ብቅ
ብላለች።
በተለይ ለኢትዮጵያውያን በአገር ቤት ይሁኑ በተለያዩ ከፍለ ዓለማት ለሚገኙ ሁሉ ሶፍት ዌር
(Efont or Ethiopic Font Amharic Software) በመጠቀም ኢ-ሜልና ቻት በአማርኛ ቋንቋ
መጻጻፍ ወይም መነጋገር እንደሚቻልና ከፈተኛ አገልግሎት ለመስጠት የምስራች ለማብሰር ነው። ጽንሰ ሃሳቡ በግእዝ ወይም በአማርኛ
ፊድል በመጠቀም መላላክን ሃሳብን መግልጽ እንዲቻል ነው።

ይኸውም የግዕዝ ሶፍት ዌር Efont or Ethiopic Font ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ አራት ዋና ዋና ጥቅሞች
አሉት።

በመጀመሪያ በአማርኛ ወይም በግእዝ ፊደል ለሚጥቀሙ በኢንተርኔት አማካይነት ኢሜል ደብዳቤ ሆነ ዶክመንት ጽፎ
በየትኛወም ክፍለ ዓለም ኢትዮጵያን ጨምሮ ለመላክ ሆነ ለመቀበል፤  ቻት ማለት በሁለት ሰዎች መካከል በየትኛወም እርቀት በየትኛወም ክፍለ ዓለም ኢትዮጵያን ጨምሮ በኢንተርኔት አማካይነት በምጻጻፍ መወያየት መቻል፤ መጪውን የአዲሱን ሚሊኒየም መክንያት በማድረግ በአግራችን ካላንደር የተዘጋጅ ይኖራል። በመጭረሻም በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ጌም መዝናኛና ይዛ ቀርባለች።
ይህ ሶፍትዌር ለተጠቃሚው ወገናችን በሁለት ዓይነት ይደርሳል። ይኸውም አንዱ እቅዳችን ኢ ፎንት ሲዲ ወይም
ሶፍትዌር በቀረቡ ለሕዘቡ በነፃ ለማደል ሲሆን፤ ለዚሁ ማስታውቂያ እናውጣለን። ሌላው ወድ ድረ ገጻችን
በመሄድ በመጀምሪያ አካውንት በመክፈት ሶፍትዌሩን ዳውንሎድ በማድርግ መጠቀም ነው። ድህር ገጻችን በቀላሉ
የተዘጋጅ እመሆኑ ማነመ ሊጠቀመ ይችላል።

የአማርኛ ሶፍት ዌር በሚገባ ለመጠቀም የራሱ የሆነ መመሪያዎች አሉት። ሶፍትዌሩን ዳወን ሎድ ካደረጉ በኋላ ይህን
ኢ ፎንት እንዴት እንደምትጥቀሙ በጽሑፍ ተዘጋጅቷል። ይህ ብቻ አይደለም በተጨማሪ (Demo Flash) ማለት
በዚሁ
አማርኛ ሶፍት ዌር ላይ በድምፅና በግራፊክ ምስል እንዴት በቀላሉ እንድሚጠቀሙ በቀላለ መንገድ ያስተናግዳል።
እንድ መፀሐፍ እየገለበጡ የሚያዩትም ማንዋል ወይም መመሪያ ተዘጋጅቶውለታል። (Includes Manual in
e-book format..)

በተጨማሪም ይህ የፊደል ቅርፅ (E-font) ከ15 ዓይንት በላይ አፃፃፍ ይኖረዋል። እርሶ በመረጡት መፃፍ
ይችላሉ።

በተለይ ይዚህ ሶፍትዌር ተጠቃሚ ሌሎችም ጥቅሞች የኖሩታል፣

እስካሁን በገብያ ከውጡ የግዕዝ ሶፍትዌር በቀላል ሥራው የታወቀና አጥቃቀሙ ቀላል ነው።
ይህ (Efont or Ethiopic Font Amharic Software) ዩኒኮድ (Unicode) ስለሆነ በማንኛውም
የግዕዝ ሶፍት ዌር ቢፃፍ በቀላሉ ሊከፈትና ሊነብበ ይችላል። (Unicode standard...)
ምን ጊዜም ይህ (Efont) ሶፍት ዌር ዝግጁ ነው። ኮምፒትርዎ ሲክፈቱ ወዲያውኑ አውቶማቲካሊ ይከፈታል።
(Automatically starts Efont software when you start your computer...)
የግዕዝ ቁጥሮች ይኖሩታል። በተፈለገ ጊዜ ለመጠቀም ዝግጁ ነው። (Ethiopic number computing.)
አማርኛ በሚፅፉበት ጊዜ በመሀሉ እንግሊዝኛ ለመፃፍ ከፈልጉ በቀላሉ መጻፍ ይቻላል።
የእንግሊዘኛውን ኪ ቦርድ በመጠቀም በአማርኛ በማያስቸገር ሁኔት ታይፕ ማድረግ ይቻላል። ምንም ልዩ ሥልጥና
አያስፈልገውም። ይህን ሁሉ (Efont) ሶፍት ዌር ያጠቃልለዋል። (No additional training is
necessary to learn to write in Amharic ...)
ይህንን (Efont) ሶፍት ዌር ስትጠቀሙ ከሌላ አምጥቶ መለጥፍ ወይም መቁረጥ አይጥቀምም።)
ይህን (Efont) ሶፍት ዌር በሚከተሉት ኮምፑተር ላይ መጠቀም ይቻላለ። (Runs on Windows 2000,
Window XP, Window Vista)
ይህንን (Efont) ሶፍት ዌር ስትጠቀሙ ሌላም ብዙ ጥቅሞች አሉት። ( (Loaded with more features

አስታወሱ! ለዚህ ሁል አገልግሎት አይከፈሉም። በነፃ መሆኑን አትዘንጉ። ይህን አጋጣሚ እድል እንዲጠቀሙ
እንጋብዘዎታለን።
Last Updated ( Monday, 24 November 2008 )
 
< Prev   Next >

Latest products

Instant Video Suite
Instant Video Suite
$29.00


Statistics

Members: 1798
News: 19
Web Links: 7

Products

Instant Video Suite
Instant Video Suite
$29.00


Instant Cover Creator
Instant Cover Creator
$19.00